በምሥራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ላይ ከመስከረም 2/2016ዓ.ም እስከ ኅዳር 20/2017 ብቻ (ከዚያ በኋላ የተገደሉትን አያካትትም)
የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ስም ዝርዝር ።ለጊዜው የደረሰኝ መረጃ የነዚህ ብቻ ነው።የሌሎችም ሲደርሰኝ የማቀርብ ይሆናል።
የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ስም ዝርዝር ።ለጊዜው የደረሰኝ መረጃ የነዚህ ብቻ ነው።የሌሎችም ሲደርሰኝ የማቀርብ ይሆናል።
ሀ)ጥቃቱን ከሌሎች ስፍራ ልዩ የሚያደርገው ሙሉ በሙሉ የኢኦተቤ አማኞች ላይ ያነጣጠረ ነው።ለምሳሌ በሌሎች የኦሮሚያ ክፍሎች አማራ የሆነ ሙስሊሙም ኦርቶዶክሱም ይገደላል ከዚህ ግን ኦርቶዶክስን ለይቶ ማጥፋት ነው እየተደረገ ያለው።
ለ) ጥቃቱን የሚፈጽሙት 100% የኦሮሞ አክራሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ።
ሐ) ከተገደሉት መካከል 45% የሚሆኑት ከ2 እስከ 11 የሚደርሱ ቤተሰቦቻቸው ጋር የተገደሉት ናቸው።
መ) ግድያው ከ70 ቀን ህጻን ጀምሮ እስከ 81 ዓመት ሸማግሌ ይገኙበታል።ከእነዚህ መካከል 94 ወንዶች 20ሴቶች ናቸው።ገና አንድ ዓመት ያልሞላቸው 4 ህጻናት ይገኙበታል።
ከተገደሉት መካከል
1)ቄስ አበበ ወንድማገኝ(አባት)
2)ጌታ አበበ(ልጅ)
3)አቶ ቦጋለ ወልደጊዮርጊስ
4)መ/ር አማረ ወንድሙ
5)አቶ መንግሥቱ ኀይሌ
6) ወ/ሮ አሰለፍ ጃርሶ
7)አቶ ደምሱ አርምዴ
8) በለጠ ደምሱ
9)አብርሃም ደምሱ
10)ሳሙኤል ደምሱ
11) ሰብለ ደምሱ
12) ወ/ሮ በላይ ደቦጭ
13) አቶ ደለለኝ አሰፋ(አባት)
14 )ህጻን ....ደለለኝ(ልጅ፣የ70ቀን ህጻን በመሆንዋ ስም አልወጣላትም)
15)ወ/ሮ መሠረት ጌቱ
16)ወጣት ኪዩ ሲሳይ
17)ወ/ሮ ፀሐይ ሲሳይ
18)ሥዩም በቀለ
19)አበበ ሥዩም
20)ወጣት ዉቢቱ ሥዩም
21)ወጣት ፈቀደ ሥዩም
22)አቶ ደረሰ ሥዩም
23)ህጻን መኩሪያ ሥዩም
24) ወጣት ፈቀደ ሥዩም
25)ህጻን ሕይወት አበበ
26)ህጻን ታምራት አበበ
27)ህጻን ዳግም አበበ
28)ወ/ሮ ምሪ አበበ
29)አቶ ሰሎሞን ሐብቴ
30)ወ/ሮ ፅጌ ጥጋቡ
31)ወ/ሮ አየሁልሽ ተድላ
32) አቶ ማንዬ ተ/ሀረጋይ
33) ለማ ማንዬ
34) ሽመልስ ማንዬ
35) ወጣት ጌታሁን ሽመልስ
36)ህጻን ዳኙ ሽመልስ
37) ወ/ሮ የሺ ኀይሉ
38) ወ/ሮ ብዙነሽ ንጉሤ
39)ወጣት ሂሩት ንጉሤ
40) ወ/ሮ አቦዘነች ገድሉ
41)አቶ መለሰ ታፈሰ
42) አቶ ጸጋዬ ጥላሁን
43)አበበ ጸጋዬ
44) አቶ ንጉሴ ተክሌ
45) ወጣት መስፍን ተክሌ
46) መሪጌታ ናሁሠናይ አዳም
47) ዲ/ን አበበ ጸጋዬ
48) አዉጋቸው በላይነህ
49)ሰመረ አደፍርስ
50)ወጣት ደጀን በቀለ
51) ወጣት ወገኔ በቀለ
52) አቶ ጋሻው ወንድማገኝ
53) አቶ ታምሩ ተገኝ
54) ጎሣ ቦጋለ
55) ጎሣዬ ኀይሉ
56) አቡ ቡሩክ
57) ነጋሽ ዳዲ
58) አቶ መሌ ንጉሤ
59)ወጣት ነገሠ ንጉሤ
60) አቶ እንዳሻው አየለ
61) ወንዴ ከበደ
62) አቶ አስፋው ረዳ
63)ቀሲስ ንጉሤ ኀይሉ
64) አቶ ስንታየሁ ንጉሤ
65) ወ/ሮ ዉለታ ተሾመ
66)ወ/ሮ ተዋበች ደገፈ
67)ወ/ሮ በላይነሽ ጌታቸው
68)አቶ ተሾመ ለገሰ
69) አቶ ደርቤ ደምሴ
70) አቶ ሻምበል ንጉሤ
71)ቀሲስ ሲሳይ ታደሰ
72)ዲያቆን ዘዉዴ በቀለ
73) አቶ እሸቱ ሽቶ
74)አቶ ንጉሡ ገዙ
75) አቶ ዘላለም ዳጨው
76) አቶ አሱ እሸቱ
77) አቶ ካፒታል ሸዋታወቅ
78) ዳግም ካፒታል
79)በሱፍቃድ ካፒታል
80)ህጻን.....ካፒታል
81) ወ/ሮ ንጋት ታከለ(ሚስት)~ ከህጻኗ ጋር ቤት ተዘግቶባብ በእሳት የተቃጠለች
82) ወ/ሮ ተዋበች አባ ወይ
83) አቶ ካሳ ዘገየ
84) አቶ መስፍን ፈጠነ
85) አቶ ጌታቸው ለማ
86) አቶ አየለ ጥላሁን
87) መንግሥቱ መክቴ
88) አብዲሣ
89) አረጉ መንገሻ
90) ጥበቡ መንገሻ
91) አድማሴ ኀይለማርያም
92)አዉግቸው አሰፋ
93) ድንቄ መንገሻ(ባለቤታቸው)
94)ወልደሚካኤል ደለለኝ
95)ህጻን አብሪ ደለለኝ
96) መንበሩ ገ/መድኅን
97) ጸጋዬ መንበሩ
98) ሸገነ ደሳለኝ
99) ታደለ ሸዋ ታለፍ
100) ዲ/ን ዙዉዱ ኀይሉ
101)ኀይሌ ወርቅነህ
102) ዘዉዴ ረዳ(የአስፋው ረዳ ወንድም)
103) ዘላለም ተክልሸት
104)ወ/ሮ ታደሉ ንጋቱ(ባለቤታቸው)
105) አቶ ልዝና ለገሰ
106) ወ/ሮ ብዙነሽ ለዝና
107) ተሾመ ሥዩም
108) በላይነህ ጥላሁን
109) አስቻለው ደለለኝ
110) ተካልኝ ሸዋልዑል
111) ጌቱ ጀንበሩ
112) ጀምበሩ ታደሰ
113) ልጃለም ስንታየሁ
114) አየለ እርገጤ
115.....
© ኢዮሳፍጥ ጌታቸው
No comments:
Post a Comment