Monday, August 20, 2012

(ሰበር ዜና )የጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ ሞት በETV ተረጋገጠ

ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ እኝህ ነበሩ RIP
ላለፉት ፳ ዓመታ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ፕሬዘደንት ከዛም ጠቅላይ ሚኒስቴር በመሆን ያገለገሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ ላለፉት ሁለት ወራት በሕዝብ መገናኛዎች አለመታየታቸው በተለያዩ ተንታኞች ሕይወታቸው ማለፋቸውን ሲነገር እንደነበር ይታወሳል፣ ነገር ግን የተለያዩ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት በመገናኛ ብዙሐን ባሰራጩት ዜና መሰረት መታመማቸውን እንጂ የመሞታቸውን ዜና ከሕዝብ ተደብቆ እስከ ዛሬ ምሽት ድረስ ተደብቆ  የቆየ ቢሆንም ነገር ግን ዛሬ እረፋዱ ላይ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ መሞታቸውን ለሕዝብ ይፋ ያደረገ አድርጓል።

የተዋሕዶ ቤተሰቦች በመላው ዓለም

No comments:

Post a Comment