Wednesday, August 19, 2015

ልብ ያለው ልብ ይበል


ሰሞኑን በአንድ የፌስ ቡክ ግድግዳ ላይ ተለጥፎ ያየነው ነገር ዓይናችንን ስቦት ትንሽ ነበብ ስናደርገው እንዲህ ይላልኢየሱስ ሳያቆስል የማረካቸውይላል ዝርዝሩን ለመመልከት ጓጓን እና ወደ ውስጥ ገባ ብለን ማንበብ ቀጠልን እንዲህ ይላል
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርቅዬ ልጆች የወንጌል ዘማቾች ሰባኪያን ባንድ ዝርዝር ዘማርያን በሌላ ዝርዝር ተዘርዝረው ተመለከትን እንደእውነቱ ከሆነ ሰውየው ጥሩ መረጃዎችን ለኦርቶዶክሳውያኑ የሰጠን ይመስለናል ምክንያቱም ሰውየው ሲዘረዝር ዋናዋናዎቹን ብቻ ነበር የምናውቃቸውብርቅዬዎቹንማለታችን እንደሆነ እንዲሰመርልን እንፈልጋለን ነገር ግን አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ ጋሻ ጃግሬዎቹን ወይንም ተከታዮቹን እንደ ግንባረ ቀደሞቹ ለመሆን የሚጣጣሩን እታች ያሉትን እስከ ዛሬ አናውቃቸውም ነበር ነገር ግን ሰፋ የለ መረጃ ስለሰጠን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እያልን እነዚህን ዝርዝሮች ጎላ አድርገን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ምዕመናን ለማሳወቅ ወደድን በዚህም ይህንን ትንሽ ክታብ ጨምረን ለማቅረብ ተዘጋጀን እነሆ ጋበዝናችሁ ዝርዝሩን ይመልከቱን


ምናልባት አንዳንዶቻችን እነ እገሌን እኮ በደንብ እናውቃቸዋለን ኦርቶክስሳዊያን ናቸው እንዴት፣ እገሊትንም በደንብ እናውቃታለን ልንል እንችላለን፣ ነገር ግን በዚህ ዘመን ማንንም ማወቅ እንደማንችል ልብ ልንል ይገባልላም ባልዋለችበት፣ ኩበት ለቀማየሚባል የአባቶቻችንን ብሂል አለ ስለዚህ ሰውየው እውን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ዘማርያን እና ሰባክያን እነዚህ ናቸው ብለው ካመኑ ጥሩ ነው፥ ነገር ግን አንድ መታወቅ ያለበት እውነት አለ እኝህ ሰው በእርግጠኛነት ለመናገር ኦርቶዶክሳዊ አይመስሉንም ቢሆኑም እንኳን አንዳንዶቹ የለየላቸውን ሰዎች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ብለው ቢሉን ዝም ብሎ ለበጣ ነው የሚመስለው ስለሆነም በአጠቃላይ ሰውየው በዚህ ሊስት የሰጡንን የሰዎች የመናፍቃን ዝርዝር በደንብ ልናጤናቸው ይገባል እንላለን እውስጣችን ገብተው እንደ አውራ ጉንዳን ቦርቡረው ሳይጨርሱን ተዉ ልንላቸው የሚገባበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ለማለት እንወዳለን፥ ልብ ያለው ልብ ይበል በማለት በዚሁ እንሰናበታለን

ሰባኪያን


1 / በጋሻው ደሳለኝ                                                                                     
 2 / አሰግድ                                                                               
 3 / ተረፈ                                                                     
 4 / በርይሁን
 5 / እዮብ ይመር
 6 / መላኩ ማሜ
7 / ታሪኩ አበራ
 8 / ተስፋዬ መቆያ
 9 / እባ ወልደ ትንሳይ
 10 / ዘገብርኤል
11 / ናሁ ሰናይ
12 / ያሬድ ዮሐንስ
 13 ያሬድ አደመ


ዘማርያን
1 / ትዝታው ሳሙኤል
2 / አሸናፊ /
3 / ዳግማዊ ደርቤ
4 / እዝራ
5 / አዋዝ ተነኝ
6 / ሐብታሙ
7 / መስፍን
8 / / ቸርነት
9 / /ዮሀንስ
10 / ዳዊት
11 / ሰለሞን አቡበከር
12 / አሸናፊ አበበ
13 / አበበ ታየ
14 /ሪት ዘርፌ
15 /ሪት ምርትነሽ ጥላሁን
16 /ሪት ፅጌረዳ
17 /ሪት ቅድስት
18 /ሪት ትርሃስ
19 /ሪት ፍቅርተ
20 /ሪት ፋንቱ ወልዴ
 21 /ሪት ዮርዳኖስ
22 /ሪት አቦነሽ:
23 /ሪት እንቁ ስላሴ:
 24 /ሪት የትምወርቅ
25  / እንዳልካቸው
26  / ታዲዮስ
 27 / ፍራኦል



የተዋሕዶ ቤተሰቦች በመላው ዓለም

No comments:

Post a Comment