የቤተ ተዋሕዶ መልዕክት

በዚህ የጡመራ መድረክ የሚከተሉት ምልከታዎች ይቀርቡበታል፡
  • ታማኝ እና ቅን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ያበረታታል ከነሱም ጋር አብሮ ይሰራል
  • ሐዋሪያዊት እና ብሄራዊት የሆነችውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በማንኛውም መልኩ ሥርዓቷን፣ ትውፊቷን፣ ቀኖናዋን ሊጥስ ሊበርዝ ወይም ሊለውጥ የሚመጣውን የወራሪ ኃይል ከእግዚአብሔር ጋር እንጋፈጠዋልን
  • የቅስት ቤተ ክርስቲያንን እውነተኛ ገጽታዋ ሐዋሪያዊ ተልዕኮዋ ይታዩበታል ይንጸባረቁበታል
  • በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚነሱ ጡቷን ጠብተው በክብር ወንበር ላይ ተቀምጠው የርሷ ያልሆነውን አስተምህሮ ሲያመጡ እርምቶችን እውነተኛ አገልጋዮችን አማክረን እንደ ሥርዓታችን እናመለክታለን