የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሕገ ወጥ ታጣቂዎች ተገድለዋል፤ የሕዳር ጽዮን ማርያምን በዓል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ
ሀገረ ስበከት ሥር በምተገኘው በሐረቶ ማርያም በዓሉን አክብረው ሲመለሱ ሻንቡ ከተማ መዳረሻ ሲደርሱ መልአከ ኤዶም ቀዲስ ዱጉማ እና በርካታ የህገረ ስብከቱ ሠራተኞችና ወጣት የማሕበራት አገልጋዮች በሕገ ወጥ ታጣቂዎቹ ተወስደው የቆዩ ሲሆን ሌሎቹ ተፈትተው ቆይተው ወደ ቤተሰቦቻቸው የተመለሱ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ አፋ እና ቀሲስ ደሳለኝ ነሞምሳ በሕገ ወጥ ታጣቂዎች መገደላቸው ተገልጿል፤
ዛሬም ኦሮዶክሳውያኑ ተደራጅተን እራሳችንን መከላከል ካልቻልን፤ አንድ በአንድ ተለቅመን እንደምናልቅ ጥርጥር የለውም! " Oromoon Oromoo hin Ajjeesu ማለትም ኦሮሞ ኦሮሞን አይገድልም "የሚለው የኦነግ/ብልጽግና ፍልስፍና ለኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲሆን አይሠራም።ለምን? "ኦርቶዶክስ የአማራ ሃይማኖት ስለሆነ ?"የኦሮሞ ብሔርተኝነትን መስፈርት አያሟላም።እውነታው ይኽ ነው።ዛሬ በወለጋ የተገደሉት ሁለቱም ካህናት ኦሮሞ ናቸው ነገር ግን ግን ከሞት አላመለጡም።ይኽን በመጻፌ ፖለቲካ ውስጥ ገባህ እባል ይሆን?

"የጽዮን ማርያምን አንግሰው ሲመለሱ ፣ ኣብዛኞቹን የሀገረስብከቱን ሰራተኞች እና ወጣቶች ከታገቱ በኃላ ቀሪዎቹን ለቀው የሀገረስብከቱን ዋና ሥራ አስኪያጅ ቄስ ዱጉማ ኡፋ እና ቄስ ደሳለኝ ነሞምሳ በሕገወጥ ታጣቂዎች መገደላቸውን ሰማን ፦ "
ይህንን ፦ የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስ በጥልቁ ማዘናቸውን ጭምር EOTC መዘገቡን አይተናል ፦
ከዘገባው ውጭ መደረግ የነበረበት፦
ዘወትር በዘገባችን እንደምንገልጸው ኦሮሞም ፣ አማራም ሆክ ትግሬ ሌላም ብሔር ፦ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ከሆንክ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ገዳይ መግደሉን አያቆምም ፣ ጳጳስም ሆንክ ቄስ ፦ ምዕመናን ፦ በግፍ ትገደላለህ ፦ ስለዚህ ከዘገባው ባሻገር ፦
በግፍ የተገደሉ ካህናት ፍትሕ ማግኘት አለባቸው ብሎ መዘገብ ( ፍትሕ ሰጪ ኖረም አልኖረም )
"በሕገወጥ ታጣቂዎች ተገደሉ " የሚል ዘገባ ማቆም ለምን ? ሕገወጥ እንደሆኑ ማን አረጋገጠላችሁ! ፣ ሕገወጥ ከሆኑ መንግሥት ለምን እርምጃ አይወስድባቸውም? በሞቱ አገልጋይ ላይ ስላቅ ማቆ ።
ተገደሉ ያላችሁን ሁለት ካህናት ናቸው ፣ ሁለቱም በፎቶ መረጃ ሰንዳችሁ ፣ ካህናቱን መዘከር ፣ የአንዱን ፎቶ ብቻ ለጥፋችሁ ፣ ሌሎችም ይህንን እንዲቀባበሉ ከማድረግ ፣ ሙሉ ዘገባውን ማሰራጨት ፦
በዚህ በወለጋ ብቻ ሳይሆን በሌሎች የኦሮምያ ክልል በግፍ እየተገደሉ ያሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን. ዝርዝር መረጃ ሠንዶ መያዝ ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው የሰማዩ ጌታ እውነትን ሲገልጥ እና ጽዋው ሲሞሏ እንደ እስራኤላውያን የኦሮርቶዶክስ ክርስቲያኖችም ነፃ መውጫ ጊዜ ሩቅ አይሆንም ፦
በዚህ መንገድ ተባብረን መስራት ከሁላችን ይጠበቃል ።
No comments:
Post a Comment