Wednesday, December 3, 2025

ይድረስ ለኦርቶዶክሳውያን ሚዲያዎች



ይኽ ሰው አብደላ አማን(አብደላ ማይክሮ) ይባላል።በምሥራቅ አርሲ ዞን የ ሽርካ ወረዳ የምክር ቤት አባል ነው።የሽርካ  የኦርቶዶክሳውያን

ላይ በሚፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከወረዳው አስተዳዳሪ እስከ ቀበሌ ድረስ ያሉ ካድሬዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እጃቸው እንዳለበት የታወቀ ነው አቶ አብደላ ግን ትልቅ ሚና ያለው ሰው ነው፦

፩  አራጁን ቡድን(የኦሮሞ ኢስላማዊ መንግሥት ታጣቂዎችን) የሚያንቀሳቅሰው እርሱ ነው

፪  መቀመጫውን ባሌ በረሃ ካደረገው አል ሸባብ  Al shabab ቡድን  ጋር በቀጥታ ግኑኝነት አለው

፫  ጠንካራ የተባሉ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰቦች ህጻናት ሳይቀር ለምሥክር እንኳ እንዳይተርፉ ዘራቸው ሙሉ በሙሉ ታርደው እንዲጠፉ ትእዛዝ ይሰጣል

፬ ከእርድ የተረፉ ኦርቶዶክሳውያን እንድታገቱና ለ"ኢስላማዊ ታጣቂዎች" መሳሪያ እንዲገዙ  መመሪያ ይሰጣል 

፭  ኦርቶዶክሳውያን ሲታገቱ እነ እንትናን ግደሉ እነ እንትናን ገንዘብ ተቀብላችሁ ልቀቁ ብሎ መመሪያ የሚሰጣቸው እርሱ ነው

፮  የታገቱ ኦርቶዶክሳውያን ለታጣቂዎቹ በሚከፍሉት ገንዘብ እርሱም ድርሻ አለው ይወስዳል።

፯ እስከ ፌዴራል መንግሥት ድረስ የተዘረጋ ወሀቢያዊ ሰንሰለት አለው
፰  በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸጸመውን የ ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሚሞክሩ ባለሥልጣናትን ከታጣቂዎቹ ጋር በሚጋረው ገንዘብ ያታልላቸዋል ሲፈልግ ያስፈራራቸዋል

፱  መከላከያ ወደ ወረዳው ገብቶ  እርምጃ ለመውሰድ ሲንቀሳቀስ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት  ታጣቂዎቹ  እንዲያመልጡ ያደርጋል ።

    ገዳዮቻችንን መዝግበን እንያዝ ቀን ሲወጣ እንፋረዳቸዋለን።

መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ share አድርጉት‼️

ቤተሰቦች በመላው ዓለም

No comments:

Post a Comment