የአርሲው ኦርቶዶክሳዊ ግድያ ወደ ሐረርጌ የተሻገረ ይመስላል ።
ለማንኛውም ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ባለቹበት መሰባሰብ መደራጀትይጠበቅብና !
በምዕራብ ሐረርጌ ዶባ ወረዳ አንድ (1 )ኦርቶዶክስ ሲገደል አራቱ (4)ደግሞ ታፍነው ተወስደዋል ። በዳሮለቡ ወረዳ የተገደሉት ተገድለው ከቀያቸው ተፈናቅለው የቀሩት በሰቀቀን ነው ያሉተ። ሰዎች እንዳያስጠጋቸው በፖሊስ ለሁሉም ታዝዘዋል። ስጋት ውስጥ ያሉት ወረዳዎች ዳሮለቡ ፣ አንጫር ጭሮ ወረዳ ለሞት የታጩ ናቸው።
በአሰቦት ገዳም አካባቢ እንደሚታወቀው በአክራሪ ዋሃቢያውያን የተከበበ እንደሆነ ይታወቃል፤ በተለያየ ጊዜ ተደጋጋሚ ጥቃት ግድያ ማዋከብ እያደረሱ እንደሆነ ይታወቃል፤ በተደጋጋሚ ለአካባቢው የመንግሥት ተቋማት ጥቆማው ተሰጥቶ ነበር፤ ከመከላከል ይልቅ ሁኔታዎችን አቅልሎ የመመልከት እና ጉዳቱ እንዲባባስ እና እንዲከፋ የሚያደርጉት ብዙ ነገሮች እንዳለ አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ የሚረዳው ነገር ነው፤ ላለፉት በርካታ ዓመታት የእርሻ ቦታቸው ላይ መነኮሳት ተገልዋል፣ የአብነት ተማሪዎች በጥይት ተደብድበዋል፣ ሌሎችም ብዙ በርከት ያሉ ጥቃቶችን በገዳሙ ላይ ሲያደርሱ ቆይተዋል፤ እንደተባለው በአርሲ፣ በወለጋ፣ በምዕራብ ሐረርጌ፣ በአሰቦት፣ በምዕራብ አርሲ በሁሉም አካባቢዎች ብቸኛው አማራጭ መደራጀት እና እራስን መከላከል ብቸኛው እና አይነተኛ አማራጭ መሆኑን ልብ ይሏል፤ "የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም" እንደሚባለው የሄ መንግሥት በምንም መልኩ መፍትሄ ያመጣል ብሎ መጠበቅ "ከዝንብ ማር " እንደመጠበቅ ነው
No comments:
Post a Comment