በምሥራቅ አርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ከ 200 በላይ ኦርቶዶክሳውያን በአክራሪ እስልምና ታጣቂዎች ተገድለዋል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ኦርቶዶክሳውያን ከቀዬአቸው ተሰደዋል። ገጠሩ ክፍል ከኦርቶዶክሳውያን ጸድቷል።ይኽን እልቂት ሲያስተባብሩ የነበረሩት የወረዳው
ባለሥልጣናት ናቸው ። ከእነዚህ መካከል ለ ዛሬ ሦስቱን አቅርብላችኋለሁ።እነርሱም፦
ባለሥልጣናት ናቸው ። ከእነዚህ መካከል ለ ዛሬ ሦስቱን አቅርብላችኋለሁ።እነርሱም፦
1 ሬድዋን ጀማል =የጀጁ ወረዳ አስተዳዳሪ
2) ሚስባሁ ሰይዳ= ም/አስተዳዳሪ ፣የአርብቶ አዳሮችና የእርሻ ባለ ሥልጣን
3) አብዱልማሊክ ከድር=የወረዳው ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ
እንዲሁም የዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ ኢብራሂም ከድር የሚባለው በዋነኛነት በወንጀሉ ቀጥተኛ ተጠያቂዎች እንደሆኑ ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ እንዲያውቀው እና እነዚህን የሕዝብ ጠላቶች በአይነ ቁራኛ እኒጠብቃቸው ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
መዝግባችሁ ያዙት ኦርቶዶክሳውያን ዛሬ ለእኛ የሚሆን ፍትሕ እኛን የሚሰማን ዳኛ ባይኖርም ቀን ሲወጣ እንፋረዳቸዋለን።ኦርቶዶክሳውያንን ያስጨፈጨፉ የእያንዳንዱን ወረዳ ባለሥልጣናትን ስማቸውን፣ፎቶግራፋቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን እንለጥፋለን ኦርቶዶክሱ ጠላቱን ማወቅ አለበት።እንዲህ እንዳለቀስን አንቀርም። ማጋለጡ ይቀጥላል።

No comments:
Post a Comment