Wednesday, March 28, 2012

ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዛሬ 6 ዓመት አካባቢ የተናገሩት

ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ቀርበው የሰጡት ቃል፣ ዋሽንግተን አካባቢ ስላሉት ቤተክርስቲያናት የተናገሩት እና እውነት ይህ በእውነት ነው? ልብ ያለው ልብ ይበል።

" የዋሸንግተን ዲሲ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በመንፈሳዊ አስተዳደር ከእናት ቤተክርስቲያን ጋራ አንድነት መስርቷዋል" ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል 




የመላው ዓለም የተዋሕዶ ቤተሰብ

1 comment:

  1. ለመሆኑ ታዲያ ይህ የሚገርም ጉዳይ ነው ወይ? ይልቅ የሚደንቀው ፓትርያርኩም ሆኑ ሊቀ ጳጳሳቱ እውነት ቢናገሩ ትንሽ ያስደነግጥ ነበር:: ከዚህ ውጭ መዋሸት ለጊዜያዊ ጥቅም ሲሉ ያልሆነውን መናገር ቆርጦ መቀጠል የተካኑበት ሙያ በመሆኑ ምንም አያስደንቅም::

    ReplyDelete