Tuesday, May 8, 2012

አቡነ ፋኑኤል የለም ሲሉ የነበረውን ሃገረ ስብከት ንብረት ይሰጠኝ ብለው ለፖትሪያሪኩ አቤቱታ አቀረቡ



ሙሉውን ደብዳቤ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ይልቁንም በVOA የአማርኛው ክፍል የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት እንደሌለ ሲናገሩ መቆየታቸው የሚታወስ ነው። በፌብርዋሪ ላይ በሰጡት ቃለ ምልልስ ሲጠየቁ "ብፁዕነታቸው ነበሩ እንጂ፣ ሀገረ ስብከት መኖሩን የማውቀው ነገር የለም" ነበር ያሉት፥ አሁን ደግሞ ያንን ሄደው ማዕድ የቆረሱበትን፣ በአጥቢያውም ሄደው ኪዳን ያደረሱበትን ቤተ መቅደስ የለም ብለው የክህደት ቃላቸውን እንዳልሰጡ ዛሬ ደግሞ ስለምን ይሆን፥ ግራ በተጋባ መልኩ ንብረት፣ ገንዘብ ስላለ ይገባኛል ማለታቸው ምን ማለት እንደሆነ እግዚአሔር ይወቀው፣ ለመሆኑ አባ ፋኑኤል እና ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን እያደረጉ ያሉት የሥም ማጥፋት ዘመቻቸው የተመኙትን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢውን ሀገረ ስብከት በድጋሚ ይሸለሙ ይሆን? መልሱን ነገ ረቡዕ የሚጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ርክበ ካህናት እንደምንሰማው የሁላችንም እምነት ነው።

እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ እና ትውፊት ማዕድ እንኳ ለመቅረብ ምዕመን ከካህን ጋር በገበታ ሊቀርብ እንደማይችል የተለያዩ መምህራነ ወንጌል በተለያየ ጊዜ ሲያስተምሩ ቆይተዋል፥ ግንኙነታቸውን ግራ በሚያጋባ መልኩ የተገናኙት ቅዱስ ፖትሪያሪኩ እና ኃይለጊዮርጊስ በጣም ተግባብተን እንሰራለን፣ በፈለኩበት ጊዜና ሰዓት በቢሯቸው ገብቼ ማነጋገር እችላለሁ እያለ በተለያየ ጊዜ ሲመጻደቅ ተሰምቷል ታዲያ ምን አይነት ሰው እንደሆነ የሚታወቅ እና የተመሰከረለት እንደሆነ ቢታወቅም ግለሰቡ ፖትሪያሪክን የሚያህል የቤተክርስቲያን በመጨረሻው እርከን ላይ የሚገኙ አባት በምን መመዘኛ ተግባብተው እንደሚሰሩ የምንመለከተው ለማንም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። ቅዱስ ፖትሪያሪኩም ታማኝነታቸውን በመጀመሪያ ወደ አሜሪካ በሰሜን አሜሪካ የውጪ ጉዳይ ተጠሪ የበላይ ሃላፊ ብለው ሾመውት ነበረ በባለፈው የጥቅምት ጉባኤ ላይ ቅዱስ ሲኖዶስ ይህ አሰራር ከሕግና ከሥርዓት ውጪ ነው በማለት እንዲፈርስ ብለው መንፈስ ቅዱን  ጠርተው ወሰነው ያለፉት ቢሆንም ቅዱስ ፖትሪያሪኩ እና አቡነ ፋኑኤል ከቅዱስ ሲኖዶስ ሃሳብና ፍላጎት ውጪ ማን ያገባዋል በሚል የተለመደው ማናለብኝነታቸው ቀጥለውበታል የውጪ ጉዳይ ጽ/ቤት የበላይ ተጠሪ በማለት በተለያየ ጊዜ ደብዳቤያቸውን ሲጽፉ ግልባጭ በየደብዳቤው ላይ እንደሚያደርጉ የተመለከትነው ነው፣ ለነገሩ ደብዳቤውንም እራሱ ስለሚጽፈው ግልባጭ ማድረጉ የሚከብደው አይደለም እርሳቸውም አብበው አስተካክል ብለው ስለማያውቁ ሥራውን እንደልቡ ሊሰራ ችሏል አቡን በቅርቡ ደግሞ የሀገረ ስብከታቸው ሥራ አስኪያጅ በማለት ሹመውት ሥራውን ጀምሯል።

ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን በኮሌጅ ቆይታው በቅርብ የሚያውቁት class met የሆኑት ሲናገሩ ግለሰቡ የሚታወቅባቸው የራሱ ባሕሪያት አሉት ከነዚህም መካከል:
  • ሴሰኝነቱ
  • አድር ባይነቱ
  • የጥቅም ሰው መሆኑ
  • አመንዝራነቱ
  • ውሸት በጸጉሩ ልክ መሆኑ
  • አፍቅሮ ነዋይነቱ
እነዚህ ለላይ የተዘረዘሩት የኃይለጊዮርስ ዋነኛ መለያ ባሕሪያቶቹ ናቸው፥ እነዚህ ባሕሪት አብረውት ይኖራሉ አቡንም እነዚህ ባሕሪያት አብረውት እንዳሉ አይነተኛ ምስክር ሊሆን የሚችለው በቅርቡ ከሚሰራበት መሥሪያ ቤት የአመንዝራ ባሕሪው ሰልጥኖበት የሰው ሰው ለማሴሰን ሲሞክር ከባድ ተቃውሞ ደርሶበት በ (sexual harresment case) ከሥራው ሊፈናቀል ችሏል እንዲህ አይነቱ ሰው ነው እንግዲህ ከፖትሪያሪክ ጋር የቅርብ ወዳጅ ሆኖ ምክር ሊሰጥ የሚችለው ወይስ ሀገረ ስብከትን የሚያህል በሥራ አስኪያጅነት ሥልጣን ሊሰራ የሚችለው መልሱን ለአንባቢያን መተው ይሻላልና እንተወው።

የአቡነ ፋኑኤል ከስህተት ወደ ስህተት እንዲጓዙ የቅርብ አማካሪ ሆኖ እየሰራ ያለው ይኽው ዲ/ን ኃይለጊዮርጊስ የተባለው ግለሰብ ነው፥ ለስሙ ይጠራበታል እንጂ በዲቁናው ሲያገለግል ታይቶ የማይታወቅ፤ የኦርቶዶክሳዊነት መንፈስ የራቀው እና ከዚህ በፊት እንደሚያደርገው ሁሉ የተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ ወደ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲገባና ቦታ እንዲያገኝ፥ በድብቅ ሁኔታዎችን የሚያመቻቸው ዲ/ን ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን የተባለው ሰው ነው። ይህ ሰው በጨለማ ተግባር የሰለጠነ ለብፁዓን አባቶች ከፍተኛ ንቀት ያለው በቅርቡ በአሜሪካን ውስጥ ከሚሰራበት በሴሰኝነቱ ችግር ምክንያት የተባረረ ነው። ከዚህ በፊትም በዋሽንግተን ቢሮ ከፍቻለሁ የጳጳሳቱም አለቃ ነኝ ለማለት የተነሳ እና የቅዱሳን ክብር የሚነቀፍበት የአባ ሰላማ ብሎግ የቅርብ ወዳጅ እና ሌላው የመናፍቃን አንደበት ደጀ ምሕረት የሚባለው ብሎግ ዋናው አዘጋጅ እንደሆነ ደርሰንበታል። እንዲህ አይነቱን ጸረ ቤተክርስቲያን እና በሃሰት እና በተንኮል የሰለጠነ አዕምሮ ያለውን እዱር አዳሪ ነቅተን ልንጠብቀው እና ከቤተክርስቲያን ልናርቀው ይገባል። ወደ ሚፈልግበት ወይም ሁልጊዜም እየሰራላቸው ወዳለው ወደ መናፍቃኑ ቤተ መቅደስ ቢሄድ እና አገልግሎቱንም ለእነሱው ቢሰጥ የተሻለ ነው እንላለን።
ቸር ወሬ ያሰማን
የተዋሕዶ ቤተሰቦች በመላው ዓለም

1 comment:

  1. Yigermal dirom eko CDC Ethiopia yeteketerew ye Aba paulos ye ehite lij behonew Dr. tadesse Wuhib amakagninet new (be aba Paulos bitash debidabe).
    ena yih sew (Hailegiorgis) minim kemadireg ayimelesim

    ReplyDelete