ሰሞኑን በአንድ የፌስ ቡክ ግድግዳ ላይ ተለጥፎ ያየነው ነገር ዓይናችንን ስቦት ትንሽ ነበብ ስናደርገው እንዲህ ይላል “ኢየሱስ ሳያቆስል የማረካቸው” ይላል ዝርዝሩን ለመመልከት ጓጓን እና ወደ ውስጥ ገባ ብለን ማንበብ ቀጠልን እንዲህ ይላል
“የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርቅዬ ልጆች የወንጌል ዘማቾች (ሰባኪያን ባንድ ዝርዝር) (ዘማርያን በሌላ ዝርዝር) ተዘርዝረው ተመለከትን እንደእውነቱ ከሆነ ሰውየው ጥሩ መረጃዎችን ለኦርቶዶክሳውያኑ የሰጠን ይመስለናል ምክንያቱም ሰውየው ሲዘረዝር ዋናዋናዎቹን ብቻ ነበር የምናውቃቸው “ብርቅዬዎቹን” ማለታችን እንደሆነ እንዲሰመርልን እንፈልጋለን ነገር ግን አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ ጋሻ ጃግሬዎቹን ወይንም ተከታዮቹን እንደ ግንባረ ቀደሞቹ ለመሆን የሚጣጣሩን እታች ያሉትን እስከ ዛሬ አናውቃቸውም ነበር ነገር ግን ሰፋ የለ መረጃ ስለሰጠን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እያልን እነዚህን ዝርዝሮች ጎላ አድርገን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ምዕመናን ለማሳወቅ ወደድን በዚህም ይህንን ትንሽ ክታብ ጨምረን ለማቅረብ ተዘጋጀን እነሆ ጋበዝናችሁ ዝርዝሩን ይመልከቱን
ምናልባት አንዳንዶቻችን እነ እገሌን እኮ በደንብ እናውቃቸዋለን ኦርቶክስሳዊያን ናቸው እንዴት፣ እገሊትንም በደንብ እናውቃታለን ልንል እንችላለን፣ ነገር ግን በዚህ ዘመን ማንንም ማወቅ እንደማንችል ልብ ልንል ይገባል “ላም ባልዋለችበት፣ ኩበት ለቀማ” የሚባል የአባቶቻችንን ብሂል አለ ስለዚህ ሰውየው እውን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ዘማርያን እና ሰባክያን እነዚህ ናቸው ብለው ካመኑ ጥሩ ነው፥ ነገር ግን አንድ መታወቅ ያለበት እውነት አለ እኝህ ሰው በእርግጠኛነት ለመናገር ኦርቶዶክሳዊ አይመስሉንም ቢሆኑም እንኳን አንዳንዶቹ የለየላቸውን ሰዎች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ብለው ቢሉን ዝም ብሎ ለበጣ ነው የሚመስለው ስለሆነም በአጠቃላይ ሰውየው በዚህ ሊስት የሰጡንን የሰዎች የመናፍቃን ዝርዝር በደንብ ልናጤናቸው ይገባል እንላለን እውስጣችን ገብተው እንደ አውራ ጉንዳን ቦርቡረው ሳይጨርሱን ተዉ ልንላቸው የሚገባበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ለማለት እንወዳለን፥ ልብ ያለው ልብ ይበል በማለት በዚሁ እንሰናበታለን
ሰባኪያን
1) መ/ሐ በጋሻው ደሳለኝ
2) መ/ር አሰግድ
3) መ/ር ተረፈ
4) መ/ር በርይሁን
5) መ/ር እዮብ ይመር
6) መ/ር መላኩ ማሜ
7) መ/ር ታሪኩ አበራ
8) መ/ር ተስፋዬ መቆያ
9) መ/ር እባ ወልደ ትንሳይ
10) መ/ር ዘገብርኤል
11) መ/ር ናሁ ሰናይ
12) መ/ር ያሬድ ዮሐንስ
13) ያሬድ አደመ
ዘማርያን
1) ቀ/ስ ትዝታው ሳሙኤል
2) ቀ/ስ አሸናፊ ገ/ማ
3) ዳ/ን ዳግማዊ ደርቤ
4) ዲ/ን እዝራ
5) ዲ/ን አዋዝ ተነኝ
6) ዲ/ን ሐብታሙ
7) ዲ/ን መስፍን
8) ዘ/ሪ ሊ/ት ቸርነት
9) ዘ/ሪ ገ/ዮሀንስ
10) ዲ/ን ዳዊት
11) ዲ/ን ሰለሞን አቡበከር
12) ዲ/ን አሸናፊ አበበ
13) ዲ/ን አበበ ታየ
14) ዘ/ሪት ዘርፌ
15) ዘ/ሪት ምርትነሽ ጥላሁን
16) ዘ/ሪት ፅጌረዳ
17) ዘ/ሪት ቅድስት
18) ዘ/ሪት ትርሃስ、
19) ዘ/ሪት ፍቅርተ
20) ዘ/ሪት ፋንቱ ወልዴ
21) ዘ/ሪት ዮርዳኖስ
22) ዘ/ሪት አቦነሽ:
23) ዘ/ሪት እንቁ ስላሴ:
24) ዘ/ሪት የትምወርቅ
25) ዘ/ሪ እንዳልካቸው
26) ዘ/ሪ ታዲዮስ
27) ዘ/ሪ ፍራኦል
No comments:
Post a Comment