·
የመግለጫው
የመጀመሪያ
ረቂቅ
ምልአተ
ጉባኤው
ያልመከረባቸውን ዐበይት
ጉዳዮች
ያካተተ
እንደነበር
ተጠቁሟል፤
የዋልድባ እና
የነ
አባ
ፋኑኤል
የሐሰት
ስኬት
በሥርዋጽ
ገብቶበት
ነበር።
·
አባ
ጳውሎስ
ምልአተ
ጉባኤው
ስለ
ማኅበረ
ቅዱሳን
ውሳኔ
ባስተላለፈበት
ቃለ
ጉባኤ
ላይ “አልፈርምም”
ብለዋል፤
ስለማኅበሩ በመግለጫው
ላይ
የሰፈረውን
አንቀጽም “አላነብም” የሚል
አተካራ
ውስጥ
ገብተው
ነበር።
·
ብፁዕ
አቡነ
ሳሙኤልን
ከኮሚሽኑ
ሊቀ
ጳጳስነት
አንሥቶ
ወደ
ጉጂና
ቦረና ሊበን
ዞኖች ሀ/ስብከት
ለማዛወር
በፓትርያርኩ
የቀረበው
ሐሳብ
ውድቅ
ተደርጎ
ብፁዕ
አቡነ
ገብርኤል
ደርበው
እንዲመሩ
ተወስኗል።
·
አገር ዓቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት መሥራች ጉባኤ ከግንቦት 26 - 27 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ
ይካሄዳል፡፡